መልመጃ (ጌታዬ አላህ ነው)
    face
  •   
  •  
ጠጋኙ አላህ . .

Icreasefontsize decreasefontsize

መልመጃ (ጌታዬ አላህ ነው)

1-የሰዎች ሕይወት ከኢማን የተራቆተ ከሆነ ውጤቱ ምን ይሆናል?

2-የባሮቹ አምልኮ (ዕባዳ)፣ወይስ ተውበታቸው ነው ለአላህ ﷻ የሚያስፈልገው?

3-አላህ ﷻ ለአገልጋይ ባሮቹ ለምን አስፈላጊያቸው ሆነ? ለዚህ ማስረጃው ምንድነው?

4-በሕይወትህ ውስጥ ከምትመለከታቸው የአላህ ታምራትና ምልክቶች ውስጥ ይበልጥ ተጽእኖ የሚያሳድርብህ የቱ እንደሆነ ጥቀስ፡፡

   
Subscibe