መልመጃ (አላህንﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው)-(2)
    face
  •   
  •  
ጥበበኛው አላህ . .

Icreasefontsize decreasefontsize

መልመጃ : አላህንﷻ በስሞቹና በባሕርያቱ ዕወቀው-(2)

1-የተማርከውንና የሚከተሉትን ነጥቦች የሚያመለክቱ የአላህ ስሞችን ጥቀስ፦

ሀ- ግርማ ሞገሱን፣ችሎታውንና ኃያልነቱን

ለ- ወበቱንና ምሉእነቱን

ሐ- እዝነቱንና ችሮታውን

2-የአላህ ስሞችና የባሕርያቱ አሻራዎች በሕይወትህ ውስጥ እንዴት ይንጸባረቃሉ?

3-ባንተ ላይ ከሁሉም ይበልጥ ተጽእኖ የሚያሳድሩ ስሞቹንና ባሕርያቱን ጥቀስ። ለምን?

4-በሕይወትህ ውስጥ ካስተዋልካቸውና የአላህን ስሞች ከሚያንጸባርቁ አሻራዎችና ትእይንቶች መካከል ጥቂቶቹን ጥቀስ።

   
Subscibe