መልመጃ (ፈጣሪና ጀማሪ የሆነውን አላህንﷻ ዕወቅ)
    face
  •   
  •  
ጸጸትን ተቀባዩ አላህ . .

Icreasefontsize decreasefontsize

መልመጃ (ፈጣሪና ጀማሪ የሆነውን አላህን ﷻ ዕወቅ)

1-የአላህን መኖር የሚያመለክተው ማስረጃ አእምሮ፣ሕዋሳዊ ዕውቀት፣ተፈጥሮና ሸሪዓ የሚመሰክርለት በጣም ግልጽ የሆነ እውነታ ከሆነ ዘንዳ፣ኢአማኝ ኤቲስቶች የኖሩት ለምንድን ነው?! . . .

2-ሰዎች የአላህ ﷻ አምላክነት (ኡሉህይያ) ሳይሰማቸው በፊት ጌትነቱን (ሩቡብይያውን) የሚያውቁት ለምንድን ነው?

3-የአላህን ﷻ መኖርና በየዕለቱ የምትመለከታቸውን ጌትነቱን የሚያመለክቱ ማስረጃዎችን ዘርዝራቸው።

4-የአላህን ﷻ ጌትነት ትርጉሞችን ጥቀሳቸው።

5-በአምላክ አላመመን ወይም በኤቲዝምና ራስን በመግደል መካከል ያለውን ግንኑነት አብራራ። ኢአማኝነት ራስን ወደ ማጥፋት የሚያደርሰው ለምንድን ነው?

   
Subscibe